“የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የመረዳዳት እና የመተጋገዝ ባሕል እንዲጎለብት አድርጓል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-22 11:13:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የመረዳዳት እና የመተጋገዝ ባሕል እንዲጎለብት አድርጓል” አቶ ይርጋ ሲሳይ የአማራ ክልል እና የፌደራል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዐቢይ እና የቴክኒክ ኮሚቴ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን አፈጻጸምን ገምግሟል። መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የዜጎችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በከፍተኛ ደረጃ ከመቀነሱም በላይ የመረዳዳት፣ የመተጋገዝ እና የወንድማማችነት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]