ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች እንጂ።
ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች እንጂ። ጠላቶቿ ለዘመናት ሉዓላዊነቷን ሊዳፈሩ፤ ነጻነቷን ሊነፍጉ፤ የታሪክ የበላይነቷን ሊገረስሱ በኅቡህ ተንቀሳቅሰዋል። መንቀሳቀስ ብቻም ሳይኾን ኀያልነቷን ሊነጥቁ ተደጋጋሚ ጥቃት ፈጽመዋል። ኢትዮጵያ ግን ከዓለት በጠነከረ ክንዷ፤ ከነበልባል በሚልቅ ኀይሏ ጠላትን ድባቅ እየመታች ኀያልነቷን አጽንታለች። 👉በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የውጭ ጥቃቶች ኢትዮጵያውያን ዘመኑን የሚመጥን ቴክኖሎጂ ሳይታጠቁ፤ የሥልጣኔ መሠረቶችን ሳይጎናጸፉ፤ ባሕላዊ የጦር መሥሪያ በያዙበት ወቅት…
Read the full story at amharamassmedia ↗