ሊዮኔል ሜሲ በመጨረሻው የብሔራዊ ቡድን ጨዋታው ልዩ ማሊያ ሊለብስ ነው።
ሊዮኔል ሜሲ በመጨረሻው የብሔራዊ ቡድን ጨዋታው ልዩ ማሊያ ሊለብስ ነው። የአርጀንቲናው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ለብሔራዊ ቡድኑ በመጨረሻው ጨዋታ ላይ የሚለብሰውን ልዩ ማሊያ በቪዲዮ አስተዋውቋል። ሜሲ የፊታችን መስከረም 20 አርጀንቲና ከቤኒን ጋር በምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ 208ኛውን እና የመጨረሻ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን ያደርጋል። የ39 ዓመቱ የአርጀንቲናውያን ኩራት ሜሲ ይህን ልዩ ማሊያ ሲያስተዋውቅ «አንድ የመጨረሻ ጨዋታ፤ ለዘላለም የምትቀር ማሊያ» የሚል መልዕክት አጅቦታል። ሊዮኔል ሜሲ እስካሁን…
Read the full story at amharamassmedia ↗