“ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን በድጋሚ ወደ ሥራ የሚያስገባው ታሪካዊው ጨዋታ”
“ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን በድጋሚ ወደ ሥራ የሚያስገባው ታሪካዊው ጨዋታ” የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል አቻው ጋር መስከረም 19/2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል። ጨዋታውን በስኬት ለማስሄድ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ…
Read the full story at amharamassmedia ↗