"ተሳቀን :ተጨንቀን ነው ያረፈድነው" ነዋሪዎች

WASULIFEneutral2026-09-22 11:49:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ተሳቀን :ተጨንቀን ነው ያረፈድነው" ነዋሪዎች ዛሬ በአላማጣና ዙሪያው የተፈፀመ የድሮን ጥቃት ዝርዝር ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ቦታዎች፡ 📌 ሓው ጃኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት («ዝኽረ መለስ») 📌 ንጉሥ ቸኮለ ትምህርት ቤት 📌 TVT ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት 📌 አበበ ዱቄት ፋብሪካ 📌 ቅልሻ፣ 📌ጋንዳጓሮ፣ 📌ፋጫ፣ 📌ራርሄ፣ 📌ጣፌ፣ 📌ጥሙጋ እና 📌ዋጃ 📌 ዛታ፣ 📌መረዋ፣ 📌ጀመዶ እና 📌በራያ ዓዘቦ አካባቢ ካራ ዓዲሻዎ ከረፋድ 3:00 ጀምሮ በተጠቀሱተሰ ቦታዎች የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ነው የተባለው።ክስተቱ ፊልም ይመስላል ሲሉ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።"ተሳቀን ተጨንቀን ነው ያረፈድነው አሁን ቆሟል" ሲሉም ልፀዋል። 📌የአላማጣ እና መኾኒ ሆስፒታል በቁስለኞች መጨናነቃቸው ተነግሯል። በራያ አለማጣ አካባቢ በተፈጸመው በዚህ የድሮን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]