ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር የተሻሻለ የረጅም ጊዜ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ላይ ደርሷል።
ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር የተሻሻለ የረጅም ጊዜ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ላይ ደርሷል። ይህ ስምምነት ክለቡን ከ22 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ክብር ካበቃ በኋላ ነው። ምንም እንኳን አዲሱ ውል ለስንት ዓመታት እንደሚያቆየው በይፋ ባይረጋገጥም፣ አርቴታ በኤምሬትስ ስታዲየም ቢያንስ እስከ 10 ዓመት የሚያቆየው እንደሆነ ተገልጿል። በአዲሱ ስምምነት መሰረት ከፍተኛ የደመወዝ ጭማሪ ተዘጋጅቶለታል። አርቴታ በዓመት 15 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ይህም ከቀድሞው የ10 ሚሊዮን ቋሚ…
Read the full story at amharamassmedia ↗