የኮሪደር ልማት፣ ተኪ ምርት እና “መሶብ” የሐረሪ ክልልን ገጽታ የቀየሩ ስኬቶች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-22 13:12:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኮሪደር ልማት፣ ተኪ ምርት እና “መሶብ” የሐረሪ ክልልን ገጽታ የቀየሩ ስኬቶች የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ልዑካን በሐረሪ ክልል የተከናወኑ የኮሪደር ልማት፣ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፣ የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎችን እና የሞዴል መንደሮች ግንባታን ጎብኝተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ እና ኢንዱስትሪ ዘርፍ አስተባባሪ፣ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኀላፊ ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል እንደገለጹት ክልሉ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ተኪ ምርቶችን በማምረት የውጭ ምንዛሬን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]