አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለወደሙ የኃይል መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች‼
አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለወደሙ የኃይል መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች‼ በኢራን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የሰላጤው ሀገራት የኃይልና የነዳጅ ማጣሪያ መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ የትራምፕ አስተዳደር ይፋ አድርጓል። ድጋፉ በሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ምክንያት የሚፈጠረውን የኃይል አቅርቦት መስተጓጎል የሚቀንስ ሲሆን፤ 📌ሳዑዲ አረቢያ፣ 📌ኳታር፣ 📌 የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች፣ 📌 ጆርዳን፣ 📌ባህሬን እና ኦማን በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው ሀገራት ናቸው። ድጋፉ የአሜሪካና የሰላጤው ሀገራትን ግንኙነት እንደሚያጠናክር ቢገለጽም፣ የኃይል አቅርቦት ችግሩን በዘላቂነት ከመፍታት አኳያ ግን ክፍተት ሊኖረው እንደሚችል ተጠቁሟል። ዛሬ ብቻ 👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…
Read the full story at wasulife ↗