በዓለም ዙሪያ ከ57 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የመርሳት የአእምሮ ሕመም ወይም ዲሜንሽያ ሰለባ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-22 13:12:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዓለም ዙሪያ ከ57 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የመርሳት የአእምሮ ሕመም ወይም ዲሜንሽያ ሰለባ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ​እንደ ዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ በዓለም ዙሪያ ከ57 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በዲሜንሽያ ወይም የመርሳት የአእምሮ ሕመም እየተጠቁ የሚገኙ ሲሆን፣ በየዓመቱ 10 ሚሊዮን አዳዲስ ታካሚዎች ይመዘገባሉ። ​በዓለም አቀፍ ደረጃ የዲሜንሽያ ተጋላጮች ቁጥር በፈረንጆች 2030 ወደ 78 ሚሊዮን፣ እንዲሁም በ2050 ወደ 139 ሚሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። ከእነዚህም መካከል ከአልዛይመር ጋር የተያያዙት ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ይይዛሉ። ​እስከ 45 በመቶ የሚሆነው የዲሜንሽያ ተጋላጭነት ሊሻሻሉ ከሚችሉ እንደ ሲጋራ ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ አጠቃቀም፣ አካላዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ እና ከፍተኛ የደም ግፊት ካሉ ምክንያቶች ጋር የተያያዘ እንደሆነ ተጠቅሷል። በሰላማዊ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]