⚽️አርቴታ ውላቸውን ሊያራዝሙ ነው
⚽️አርቴታ ውላቸውን ሊያራዝሙ ነው 🏐 ስፔናዊው የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በክለቡ ያላቸውን ኮንትራት ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሰዋል ተብሏል። 🏐አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ለረጅም ጊዜ ለመቆየት ከስምምነት ደርሰዋል። 🏐አዲሱ ውል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ከአስር ዓመት በላይ እንዲቆዩ ያስችላቸዋል ተብሏል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗