ጃዋር ለምን ደነገጠ?
ጃዋር ለምን ደነገጠ? የጃል መሮ አነጋጋሪ ኢንተርቪው ቅስሙን ከሰበረው በኋላ ጃዋር መሐመድ ይዞት የመጣው አዲስ መግለጫ ምን ይላል? በዚህ አጓጊ ቪዲዮ ጃዋር ስለ አብይ አህመድ ወታደራዊ ጡንቻ መፈረጥ፣ የድሮን አጠቃቀም እና የውጭ አጋሮች ሚና ያነሳቸውን አከራካሪ ነጥቦች እንፈትሻለን፤ እንዲሁም አዲሱ «ትብብር ለህልውና» ከሕወሓትና ከአብይ ውጪ ማንን ይጠቅማል ብሎ የደምደመበትን ጥልቅ ትንተና እንቃኛለን! https://youtu.be/G6L_xZlestE?si=s3DsoLJQw3oMfoeA
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗