በመቀሌ ከተማ በአካለ ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ጥቃት ቁጣን አስነሳ‼
በመቀሌ ከተማ በአካለ ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመው ኢ-ሰብአዊ ጥቃት ቁጣን አስነሳ‼ በመቀሌ ከተማ መንገድ ላይ የሚኖርና የአእምሮ እንዲሁም አካል ጉዳት ያለበት ግለሰብ በታጣቂ ግለሰብ ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ በዱላ ሲደበደብ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቶ የብዙዎችን ልብ ነክቷል። እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ ጉዳተኛው ግለሰብ የቀኝ እጁና እግሮቹ የማይሰሩና በመቀመጫው እየተንፎቀቀ የሚንቀሳቀስ ቢሆንም፣ "ሰላይ ነህ" በሚል ምክንያት ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል። በቪዲዮው ላይ ግለሰቡ በዱላ ሲደበደብ በአንድ እጁ ራሱን ለመከላከል ሲታገል፣ በአቅራቢያው ያለ ውሻም ጥቃቱን ለመከላከል ሲጮህና ሲከላከለው ይታያል። ይህ በደካማና ምንም ማድረግ በማይችል አካል ጉዳተኛ ላይ የተፈጸመ ድርጊት በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ያስቆጣና ያሳዘነ ሲሆን፣ ህዝቡ መሰል…
Read the full story at wasulife ↗