በጥቃቱ የደረሰው ጉዳት(confirmed)‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-22 15:40:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጥቃቱ የደረሰው ጉዳት(confirmed)‼️ ዛሬ መስከረም 12/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በአላማጣ ከተማ እና አካባቢው በህወሓት ወታደራዊ ማዕከላት ላይ በርካታ ቦታዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መዘገባችን ይታወሳል። ጥቃቱ የተፈፀመው 17 ጊዜ ነው ስለደረሰው ጉዳት የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ እንደሚከተለው ገልፀዋል። 📌በእያሱ በርሄ ትምህርት ቤት ላይ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት እሳቱ አሁንም እየተቀጣጠለ ነው (አልጠፋም)፣በትምህርት ቤቱ ውስጥ የነበረ የመሳሪያ እና ጥይት ክምችት እየፈነዳ ነው። 🔴በመለስ መታሰቢያ ትምህርት ቤት፡ በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ በተሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። መድፎች ወድመዋል። 🔴በንስር ጣቢያ፡ የጦር ሰራዊቱን አባላት በጫነ ተሽከርካሪ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል። 🏥 የታጣቂዎች ጉዳት እና የሆስፒታል ሁኔታ፡ 🔴ከ200 በላይ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]