#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-22 16:02:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በፖስት ቤዚክ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ➻ ሜዲካል ላቦራቶሪ ➻ ሚድዋይፈሪ ➻ ነርሲንግ ➻ ፋርማሲ የማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የማመልከቻ ቦታ፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ፣ ሕንፃ ቁ. 609፣ ቢሮ ቁ.04 በአካል ማመልከት የማትችሉ አመልካቾች በ http://portal.du.edu.et/Web/Announcement አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ። (ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]