ዴክላን ራይስ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊፈራረም ሲሆን የሚቆይበትም ጊዜ እስከ 2031 ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ETHIOEPLneutral2026-09-22 16:23:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዴክላን ራይስ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊፈራረም ሲሆን የሚቆይበትም ጊዜ እስከ 2031 ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። አርሰናል በ2028 የሚያበቃውን የተጨዋቹን ኮንትራት ለማራዘም ከራይስ ጋር ድርድር ጀምሯል። በአዲሱ ውል መሰረት እንግሊዛዊው አማካኝ ከቡካዮ ሳካ እኩል በአርሰናል ቤት ተከፋይ ይሆናል። - Alex Crook SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]