ንብ ባንክ ግብይት ሲፈፀም በድምፅ ማወቅ የሚያስችል አሰራርን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ
ንብ ባንክ ግብይት ሲፈፀም በድምፅ ማወቅ የሚያስችል አሰራርን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከያጉት ፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ያስጀመረዉ "NIB ETHQR sound box platform " ግብይትን አስተማማኝ ፣ፈጣን ፣ቀልጣፋና ደህንነቱ በተጠበቀ ለማድረግ የሚያበረክተዉ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል ። ይህም ሳዉንድ ቦክስ በንግዱ ዓለም ላይ የተሠማሩ ሰዎች ደንበኞቻቸዉ ላደረጉት ግብይት ክፍያ ሲፈፅሙ ወዲያዉኑ በድምፅ እንዲያዉቁት ያስችላቸዋል ተብሏል ። ይህም የባንኩን ዲጂታል ክፍያ ለማዘመን እና ለደንበኞች ፈጣንና አስተማማኝ ክፍያ ለመፈፀም እንደሚያስችል የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ ከበደ መናገራቸዉን ብስራት ሬዲዮዮ ሠምቷል ። ዋና ስራ አስፈፃሚዉ አክለዉም ባንኩ በቀጣይ የደንበኞቹን ተሞክሮ የሚያሻሽሉና የዲጂታል ኢኮኖሚን የሚያጠናክሩ…
Read the full story at zena24now ↗