ተመድ በኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የጸጥታ ስጋት ላይ ያለውን ከፍተኛ ስጋት ገለጸ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-22 16:58:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተመድ በኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የጸጥታ ስጋት ላይ ያለውን ከፍተኛ ስጋት ገለጸ‼️ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የጸጥታ ስጋት፣ አዲስ የታጠቁ ቡድኖች ጥምረት መመሥረትን እና አሁንም በቀጠሉት የድሮን ጥቃቶችና አለመረጋጋቶች ዙሪያ የሚወጡ ዘገባዎችን በተመለከተ ያለውን ጥልቅ ስጋት ሰኞ ዕለት ገልጿል። የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዋና ቃል አቀባይ እስቴፋን ዱጃሪክ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ "ውጥረት በነገሰበት በዚህ ወቅት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሁኔታውን የበለጠ ሊያባብሱ የሚችሉ ድርጊቶችን ወይም ንግግሮችን ከማድረግ እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን። በተጨማሪም ለውይይት አዲስ ቁርጠኝነት እንዲያሳዩ እናስሰብባለን፤ ምክንያቱም ወታደራዊ እርምጃ የፖለቲካ ልዩነቶችን አይፈታም ወይም ሥር የሰደዱ አቤቱታዎችን ምላሽ አይሰጥም" ብለዋል። ዱጃሪክ አክለውም…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]