ትራምፕ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል - ግሪጎሪ ሚክስ
ትራምፕ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል - ግሪጎሪ ሚክስ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፍጥነት እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የዴሞክራቶች ተወካይ ግሪጎሪ ሚክስ ነቀፉ። በኢትዮጵያ ባለው የሰብአዊ ሁኔታዎች እና የሰብአዊ መብቶች ቀውስ ምክንያት፤ አሜሪካ ጥላው የነበረው ማዕቀብ አለመራዘሙን የኮንግረስ አባሉ ተችተዋል። በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ አሜሪካ በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረው ማዕቀብ የመጨረሻ ቀነ ገደብ አርብ መስከረም 8፤ 2019 ነበር። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ማዕቀቡ እንዲጣል በመስከረም 2014 ዓ.ም ትዕዛዝ ያስተላለፉት፤ የትግራይ፣ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ባዳረሰው ጦርነት የተፈጸሙ…
Read the full story at addis_news ↗