የኢራን ተወካዮች አዳራሹን ለቀው ወጡ‼
የኢራን ተወካዮች አዳራሹን ለቀው ወጡ‼ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉትና ለ38 ደቂቃ ያህል በቆየው ንግግራቸው በኢራን ላይ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ የተሞላበት ንግግር አድርገዋል። እሳቸው መድረክ ላይ ንግግራቸውን ሲጀምሩ የኢራኑ ፕሬዚዳንት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ሙሉ የልዑካን ቡድኑ አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። ትራምፕ በንግግራቸው ኢራን የዓለም አቀፍ ስጋትና የሽብርተኞች ዋና ደጋፊ መሆኗን ገልጸው ጠንከር ያለ ነቀፌታ ያሰሙ ሲሆን፣ ከፊት ለፊታቸው ሁለት ወሳኝ አማራጮች እንደሚጠብቋቸው አስታውቀዋል። እነሱም፦ ከምርጫው በኋላ ከኢራን ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረም፣ ወይም ደግሞ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን (IRGC) ሙሉ በሙሉ ማጥፋት የሚሉ ናቸው። በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ሰራሽ አስተዋይነትን…
Read the full story at wasulife ↗