ህወሃት በድሮን ጥቃት ምክንያት የጦር መሳሪያዎችን በጋማ ከብቶች ማንቀሳቀስ መጀመሩ ተገለጸ‼
ህወሃት በድሮን ጥቃት ምክንያት የጦር መሳሪያዎችን በጋማ ከብቶች ማንቀሳቀስ መጀመሩ ተገለጸ‼ የህወሃት ታጣቂዎች እየደረሰባቸው ባለው የድሮን ጥቃት ምክንያት የጦር መሳሪያዎችን በተሽከርካሪ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ እንዳልቻሉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ወጥተዋል። ከሰሞኑ በራያ አካባቢዎች የጋሪ ፈረሶችን ጭምር ሲወስዱ ነበር ተብሏል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗