የቀይ ባሕር ባይተዋርነት ያበቃል፤ የትውልድ የዘመናት ቁጭት በድል ይቋጫል።
የቀይ ባሕር ባይተዋርነት ያበቃል፤ የትውልድ የዘመናት ቁጭት በድል ይቋጫል። ታሪክ ፍርደ ገምድል የሚኾንበት እና የፍትሐዊነት ሚዛንን የሚስትበት አጋጣሚ ብዙ ነው። በዓለም የታሪክ ማኅደር ውስጥ ታላቅ ሥልጣኔ ያላት ኢትዮጵያ ከራሷ ባሕር በር ተገፍታ በር አልባ እንድትኾን መገደዷ ለዚህ ትልቅ ማሳያ ይኾነናል። ዘመናትን በተሻገሩ የውጭ ሴራዎች እና ሴራዎቹ የፈጠሯቸው የውስጥ መቆራቆዞች ተደማምረው የምሥራቅ አፍሪካዋን ግዙፍ ኃይል ሀገር በኢ-ፍትሐዊ መንገድ ከባሕር…
Read the full story at amharamassmedia ↗