የሌማት ቱሩፋት ስኬት፡ ከምግብ ዋስትና እስከ የውጭ ምንዛሬ ግኝት።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-23 08:54:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሌማት ቱሩፋት ስኬት፡ ከምግብ ዋስትና እስከ የውጭ ምንዛሬ ግኝት። የሌማት ቱሩፋት መርሐ ግብር ሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል፤ በምግብ ራስን ለመቻል እና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመረ መርሐ ግብር ነው። አርብቶ አደሮችን እና አርሶ አደሮችን በማስተሳሰር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችልም ነው። በተለይም በዶሮ፣ በማር፣ በወተት፣ በስጋ እና በዓሣ በቂ ምርት በማምረት የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ዕድል ይፈጥራል። ይህም ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]