ሞሐመድ ሳላህን ፍርድቤት ያቆመው ጉዳይ ምንድን ነው?
ሞሐመድ ሳላህን ፍርድቤት ያቆመው ጉዳይ ምንድን ነው? የቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ እና የግብጽ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ሞሐመድ ሳላህ በእንግሊዝ ለስድስት ወራት መኪና እንዳያሽከረክር እገዳ ተጥሎበታል። በተጨማሪም የገንዘብ ቅጣትም ተወስኖበታል። ባለፈው መጋቢት ወር በቼሻየር ዊልምስሎው አካባቢ የሳላህ መኪና በሰዓት 30 ማይል በኾነው የፍጥነት ወሰን ላይ በ36 ማይል ሲያሽከረክር በፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራ ተቀርጿል። ሳላህ መኪናውን በወቅቱ ማን ያሽከረክረው እንደነበር ለፖሊስ አካላት መረጃ ባለመስጠቱ እና ለቀረበለት…
Read the full story at amharamassmedia ↗