ከመኖሪያ ቤቷ ጀርባ ወስደው የ15 ዓመት ታዳጊን የደፈሩ ሁለት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-23 10:49:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከመኖሪያ ቤቷ ጀርባ ወስደው የ15 ዓመት ታዳጊን የደፈሩ ሁለት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ ከመኖሪያ ቤቷ ጀርባ ወስደው የ15 ዓመት ታዳጊ ላይ የአስገድዶ መድር ወንጀል የፈፀመሙ ሁለት ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ተከሳሾቹ ማረከኝ ድንበሩ እና አማኑኤል መኩሪያ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ታዳጊዋን ከምትኖርበት ቤት ከምሽቱ 2 ሰዓት ገደማ ይዘዋት በመሄድ አንደኛ ተከሳሽ ማረከኝ ድንበሩ ታዳጊዋን ከመኖሪያ ቤቱ ጀርባ እንሰት ስር በማስገባት ኃይል በመጠቀም የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈጸሙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ 2ኛ ተከሳሽ አማኑኤል መኩሪያ ደግሞ የወንጀሉ ተባባሪ በመሆን ወንጀሉ እንዲፈጸም ማመቻቸቱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]