“የጥፋት እንቅስቃሴን በግንባር ቀደምትነት ለመፋለም እና ለመደምሰስ ዝግጁ ነን” የቀድሞ ታጣቂዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-23 11:05:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የጥፋት እንቅስቃሴን በግንባር ቀደምትነት ለመፋለም እና ለመደምሰስ ዝግጁ ነን” የቀድሞ ታጣቂዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ከ800 በላይ የሚኾኑ የቀድሞ ታጣቂዎች የትጥቅ ትግል አማራጭን በመተው በሰላም ስምምነቱ ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል። ታጣቂዎቹ ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸውን ተከተሎ “ሀገር እንገነባለን እንጂ ሀገር አናፈርስም” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ አሥተዳደር እና ከመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ጎንደር ዞን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]