ህወሃት ወደ ሙሉ ጦርነት ለመግባት ማወጁን አስታወቀ‼️
ህወሃት ወደ ሙሉ ጦርነት ለመግባት ማወጁን አስታወቀ‼️ ህወሃት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሙሉ ጦርነት ለመግባትና ሰራዊቱ ራሱን እንዲከላከል ትዕዛዝ መስጠቱን አዲስ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ከፌደራል መንግስቱ በይፋ የተሰጠ ምላሽ የለም። አዩዘሀበሻ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗