“ጦርነቱን ማስቀረት አልተቻለም” ጌታቸው ረዳ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-23 11:31:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ጦርነቱን ማስቀረት አልተቻለም” ጌታቸው ረዳ‼️ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ የተደረው ጥረት አለመሳካቱን አስታውቀዋል፡፡ ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባሰራጩት መልዕክት የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብን ጨምሮ ብዙዎች በትግራይ ሌላ ጦርነት እንዳይከሰት ጥረት ቢያደርጉም፣ የሕወሓት መሪዎች ዛሬ ማለዳ በአፋር እና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግሥት ኃይሎች ላይ ሁለንተናዊ ጥቃት መክፈታቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጌታቸው “እጅጉ ልብ የሚሰብር ነው” ያሉትን ጦርነት ዳግም መቀስቀስ ያረጋገጡት፣ ህወሓት “መከላከል” ያለውን ጦርነት በይፋ መጀመሩን በገለጸበት አጋጣሚ ነው። ሕወሓትበትግራይ ክልል የሚገኙና በፌዴራል ቁጥጥር ሥር ያሉ አየር ማረፊያዎችን በመቆጣሩ፣ ወደ ክልሉ የሚደረጉ በረራዎች እንዲቋረጡ መደረጉንም አስታውሰዋል፡፡ አዩዘሀበሻ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]