መረጃ ❗️❗️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-23 11:18:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

መረጃ ❗️❗️ ጌታቸው ረዳ ህወሓት በአማራና አፋር ክልል የመንግስት ይዞታዎች ላይ ጥቃት መክፈቱን ተናገሩ ህወሓት በአፋር እና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግስት ይዞታዎች ላይ አዲስ ጥቃት መክፈቱና በትግራይ የሚገኙ ኤርፖርቶችን መቆጣጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ እና የቀድሞው የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ፤ ህወሓት በአፋር እና በአማራ ክልሎች አዲስ ጥቃት መክፈቱና በትግራይ የሚገኙ ኤርፖርቶችን መቆጣጠሩን ተናግረዋል፡፡ በይፋዊ ማህበራዊ ተስስር ገፃቸው እንዳሰፈሩት ከሆነ፤ ህወሓት የዓለም አቀፉ ማህበረሰብን ጨምሮ በርካታ አካላት በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ያደረጉትን ጥረት ወደ ጎን ትቷል በማለት ዛሬ ማለዳ ላይ በአፋር እና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግስት ይዞታዎች ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]