በአንድ ወር 15 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
በአንድ ወር 15 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም በአንድ ወር 15 የቀጠር ቀበሌዎችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡ ኤሌክትሪክን በመላ ኢትዮጵያ ለማዳረስ ሲተገበር በቆየው በዚህ ፕሮግራም በአጠቃላይ 5 ሺህ 435 አባወራ እና እማወራዎች ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ተደርገዋል። 48.4 ኪሜ መካከለኛ መሥመር ዝርጋታ በተከናወነበት የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ሲባል የተዘረጋውን መሥመር ወደ ደንበኞች ደጃፍ ለማድረስ 162 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መሥመር በመዘርጋት 34 የተለያየ አቅም ያላቸው ትራንስፎርመሮች ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ በነሐሴ ወር የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ከሆኑት የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮች ውስጥ ዘጠኙ ከግሪድ፣ ስድስቱ በፀሐይ ኃይል አማራጭ ተደራሽ…
Read the full story at zena24now ↗