በአፋር ክልል አዲስ የተኩስ ልውውጥ መቀስቀሱ ተገለጸ‼
በአፋር ክልል አዲስ የተኩስ ልውውጥ መቀስቀሱ ተገለጸ‼ በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎችና በትግራይ አማጺያን መካከል በአፋር ክልል አዳዲስ ቦታዎች ውጊያ መቀስቀሱን የሰብአዊ ድርጅት ምንጮችን ዋቢ በማድረግ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (AFP) ዘግቧል። 📌 ከትላንት ምሽት ጀምሮ በአብአላ እና በኢረብቲ አካባቢዎች በፌደራል ኃይሎች እና በህውሃት መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። 📌 የሰብአዊ ድርጅቶች ባልደረቦች ውጊያው ወደ ሌሎች አቅጣጫዎች ሊስፋፋ እንደሚችል ስጋታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚሆን የቁስ ምግብ እርዳታ መላኩንም አረጋግጠዋል። 📌 በርኻሌ፣ ኢረብቲ፣ አብአላ፣ መጋሌ፣ ዳሉል እና ኮኖባን ግጭት የተቀሰቀሰባቸው ናቸው ተብሏል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗