አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ጥሪ አቀረቡ
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ጥሪ አቀረቡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 81ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ÷ የዓለምን የፀጥታ እና ደህንነት በሚወሰነው የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ውክልና አለማግኘቷ ፍትሃዊ አይደለም ብለዋል፡፡ በ1945 የተመሰረተውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊ ሀገራት በበላይነት እንደሚቆጣጠሩት ጠቁመው የድርጅቱ መስራች የሆኑት አፍሪካውያን ግን ውክልና እንደሌላቸው አብራርተዋል፡፡ 15 አባላት ባሉት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ አምስት ሀገራት አባል እና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ያላቸው እንዲሁም ሌሎች 10 መቀመጫዎች ለሁለት ዓመት በሚቆይ የስራ ዘመን የሚመደቡ አባላት…
Read the full story at addis_news ↗