ወንድም ወንድሙን ሲመክር ሰላም ይመለሳል።
ወንድም ወንድሙን ሲመክር ሰላም ይመለሳል። በአማራ ክልል ላለፉት ሦሥት ዓመታት የተከሰተው የሰላም እጦት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ እና መሠረተ-ልማት መስኮች ላይ በርካታ ቀውሶችን አስከትሏል። የዜጎችን ዕለታዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ከመግታቱም በላይ የክልሉን አጠቃላይ የልማት እና የዕድገት ጉዞም ፈትኗል። የሰላም እጦቱ ሰለባ ከኾኑት የክልሉ አካባቢዎች ደቡብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ላለፉት ሦስት ዓመታት በዞኑ የተሟላ ሰላም ባለመኖሩ…
Read the full story at amharamassmedia ↗