#የትግራይ ባለሥልጣናት የክልሉ ታጣቂ ኃይሎች «የመከላከል ውጊያ» እንዲያደርጉ መታዘዛቸውን ገለጹ‼️
#የትግራይ ባለሥልጣናት የክልሉ ታጣቂ ኃይሎች «የመከላከል ውጊያ» እንዲያደርጉ መታዘዛቸውን ገለጹ‼️ በትግራይ እና #በአፋር ክልል ወሰን አቅራቢያ በትግራይ እና በፌደራል ኃይሎች መካከል ውጊያ መጀመሩን የሚጠቁሙ ዘገባዎች እየወጡ ባለበት በዚህ ሰአት፣ የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት የታጠቁ ኃይሎቻቸው ወደ «የመከላከል ውጊያ» እንዲገቡ መታዘዛቸውን ዛሬ መስከረም 13/2019 ዓ.ም አስታውቀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗