የዓለም መሪዎች ትልቅ ስጋት እየሆነ በመጣው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስዙሪያ ሊመክሩ ነው
የዓለም መሪዎች ትልቅ ስጋት እየሆነ በመጣው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስዙሪያ ሊመክሩ ነው የዓለም መሪዎች በመካከለኛው ምስራቅ እና በዩክሬን ባሉ ጦርነቶች፣ በ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ እየጨመረ ባለው ስጋት እንዲሁም እየተባባሰ በመጣው የኢኮኖሚ እና የአየር ንብረት ጫናዎች ታጅበው በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመምከር ተሰባስበዋል። በጦርነት እና በከረረ መከፋፈል ጥላ ስር፣ የዓለም መሪዎች በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የተሰበሰቡት ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በሰው ልጆች ላይ አደጋ ሊደቅን ይችላል ከሚል አዲስ ስጋት ጋር ተያይዞ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የአየር ንብረት መዛባት እና እየናረ የመጣው የኑሮ ውድነት የመቶ ሚሊዮኖችን ሕይወት ፈታኝ አድርጎታል። በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የሚደረገው ዓመታዊ ከፍተኛ…
Read the full story at zena24now ↗