በተራራዎች የተከበበችው የሰላም ወደብ፤ የሰው ማዕበል የሚፈስስባት አምባሰል
በተራራዎች የተከበበችው የሰላም ወደብ፤ የሰው ማዕበል የሚፈስስባት አምባሰል የመስቀሉ ደመራ ጨለማውን በብርሃን ይተካል። ከዚያም የምዕመናን ልብ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ይሸፍታል። ግሸን በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ውስጥ ትገኛለች። ከደሴ ከተማ ያላት ርቀትም በስተሰሜን አቅጣጫ 76 ኪሎ ሜትር ላይ ነው። አምባዋ አንድ መግቢያ በር ብቻ አላት። ዙሪያዋም በገደል የተከበበ ነው። የላይኛው ክፍሏ ሜዳማ እና የመስቀል…
Read the full story at amharamassmedia ↗