አስደናቂ የትግል ስም
አስደናቂ የትግል ስም ታጋዮች ለደህንነታቸው ወይም ለድርጅት አንድነት ሲሉ ስማቸውን እንዴት ይለውጡ ነበር? ህወሐት፣ ኢህአፓ፣ መኢሶን እና ኦነግ ታጋዮቻቸውን እንዴት ይሰይሙ ነበር?ከዓለም አቀፍ አብዮተኞች እስከ ቀደምቶቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች የትግል ስም አወጣጥ ልማዶች ጀርባ ያለውን እውነት:: የብዙዎቻችንን ጉጉት የሚጭረውን ይህንን ታሪካዊ ዳሰሳ እስከ ፍጻሜው በመከታተል የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! https://youtu.be/9T0kHeLKaZ4?si=qUXGUqKWAF2jyCSv
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗