ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሃን የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ‼
ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሃን የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ‼ የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሃን በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ያቀረቡትን የቪዛ ጥያቄ አሜሪካ ውድቅ አድርጋዋለች። ዋሽንግተን አሁን ላለው የሱዳን መንግስት እውቅና እንደማትሰጥም ገልፃለች።እውቅና የሚሰጠው ሁለቱም ወገኖች የተኩስ አቁም ሲያደርጉ ብቻ እንደሆነም ተመላክቷል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗