በተቀጠረች በመጀመሪያ ቀን የሞባይል ስልክና አልባሳትን የሰረቀችው ግለሠብ በእስራት ተቀጣች።
በተቀጠረች በመጀመሪያ ቀን የሞባይል ስልክና አልባሳትን የሰረቀችው ግለሠብ በእስራት ተቀጣች። በምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ከተማ ውስጥ በተቀጠረች የመጀመሪያ ቀን ከተቀጠረችበት ቤት የስርቆት ወንጀል የፈፀመችው ግለሠብ በእስራት መቀጣቷን የጊኒር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ምርመራ ክፍል አስታውቋል፡፡ የከተማው ፖሊስ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር አማን ቲቤሶ እንደተናገሩት ተከሳሽ ደራርቱ ገመዳ የተባለች የሃያ አምስት ዓመት ተቀጥራ ለመስራት ከገባችበት ቤት ሁለት የእጅ ስልኮችና አልባሳትን በሻንጣ ሞልታ ልትሠወር ስትል በቁጥጥር ስር ውላለች። ተከሳሿ መስከረም 5ቀን 2019 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ላይ ሲሆን አሰሪዋ ከቤት ስትወጣ ጠብቃ መኝታ ቤትዋ በመግባት አይፎን ፕሮማክስ እና ሳምሰንግ A 10 የተባሉ ሁለት የእጅ ስልኮችን፣ የተለያዪ የሴቶች አልባሣት እና…
Read the full story at zena24now ↗