የፌደራል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ10 ዓመት የሰርኩላር ኢኮኖሚ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-09-23 15:43:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፌደራል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ10 ዓመት የሰርኩላር ኢኮኖሚ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ቆሻሻን ወደ ሀብት ለመቀየር የሚያስችል የ10 ዓመት የሰርኩላር ኢኮኖሚ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። በፌደራል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የአካባቢ አስተዳደር መሪ ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶክተር ለምለም ተበጀ፣ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአፍሪካ ሰርኩላር ኢኮኖሚ ኔትወርክ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው መድረክ ላይ እንዳብራሩት፣ የሰርኩላር ኢኮኖሚው ዋነኛ ዓላማ ቆሻሻን ወደ ሀብት መቀየር ነው ብለዋል። የከተሞች መስፋፋት እና የኢንዱስትሪዎች መጨመር ከፍተኛ የቆሻሻ መጠን እያስከተለ በመሆኑ ምክንያት፣ ይህንን አዲስ የቆሻሻ አያያዝ መተግበር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ዶክተር ለምለም ገልጸዋል። ይህን የ10 ዓመት እቅድ ተግባራዊ ለማድረግም ከገንዘብ ሚኒስቴር፣…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]