አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰማ

ZENA24NOWneutral2026-09-23 16:03:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰማ ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ ትናንት ምሽት 1 ሰዓት ገደማ በመኖሪያ ቤቱ በተመላላሽ ነርሶች የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ሳለ በ83 አመቱ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ ነግረውናል፡፡ ግርማ ነጋሽ ምነው ተለየሺኝ ፣ የኔ ሀሳብ ፣ እንገናኛለን ፣ አልበቃኝም ገና እና በሌሎች ተወዳጅ ዘፈኖቹ ይታወቃል፡፡ የድምፃዊው ቤተሰቦች ዛሬ ለሸገር እንደተናገሩት ግርማ ነጋሽ በአዲስ አበባ ከተማ ፊት በር አካባቢ በ1936 ዓ.ም የተለወደ ሲሆን በፖሊስ ኦኬስትራ በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ በአሁኑ ብሔራዊ ቲአትር ለበርካታ አመታት በሙዚቃ ስራው አገልግሏል፡፡ ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ የ3 ወንዶችና የ1 ሴት ልጅ አባት የነበረ ሲሆን የቀብር ስነ ስርዓቱም ነገ ከቀኑ በ5 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል ተብሏል፡፡ Via…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]