ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-23 16:39:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል። ለወራት በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢ አሁን ወደ ሙሉ ውጊያ እየገባ ነው ተብሏል። የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ ህወሓት ሙሉ ጥቃት መክፈቱን ገልጸዋል። " በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት እንዳይከሰት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብን ጨምሮ በርካታ አካላት ጥረት እያደረጉ ባሉበት ሁኔታ፣ ዛሬ ማለዳ የህወሓት አመራሮች በአፋርና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግሥት ቦታዎች ላይ ሙሉ ጥቃት መክፈታቸው እጅግ አሳዛኝ ነው " ብለዋል። በተጨማሪም፥ ህወሓት በትግራይ በፌዴራል መንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠሩን በመግለጽ፣ ከትግራይ የሚደረጉና ወደ ትግራይ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]