" የሰላም ውይይት አለመቀበል እና ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያመጣም ! " - አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-23 16:43:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

" የሰላም ውይይት አለመቀበል እና ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያመጣም ! " - አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አሜሪካ ህወሓት /TPLF/ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቱን በመግለፅ ድርጊቱን ኮነነች። ሌሎች ታጣቂዎችንም አስጠነቀቀች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ህወሓት ዛሬ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መጀመሩን ገልጸው ድርጊቱን አወገዙ። አምባሳደሩ ባወጡት መግለጫ፣ " በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ አሜሪካ ማዕቀብ የጣለችበት የTPLF አመራር ዛሬ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት ለመጀመር የወሰነውን ያልተገባ ውሳኔ ማየቴ አሳዝኖኛል " ብለዋል። እንደ አምባሳደሩ ገለጻ፣ በአፍሪካ ሕብረት በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ የሚመራውን የሰላም ውይይት አለመቀበል እና " ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት " መግጠም ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያመጣም። "…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]