አሜሪካ የህወሓትን አዲስ ጥቃት ኮነነች፤ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አሰጠነቀቀች‼
አሜሪካ የህወሓትን አዲስ ጥቃት ኮነነች፤ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አሰጠነቀቀች‼ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ህወሓት በአፍሪካ ህብረት ስር የቀረበውን የሰላም ውይይት ውድቅ በማድረግ በትግራይና አፋር የከፈተውን አዲስ ጥቃት አጥብቀው ኮነኑ። ድርጊቱ ማሸነፍ የማይቻልበትና ህዝቡን የሚጎዳ ውሳኔ ነው ያሉት አምባሳደሩ፣ አገሪቱን ወደ ግጭት በሚገፉ ተጨማሪ አመራሮች ላይ አሜሪካ ማዕቀብ ለመጣል ዝግጁ መሆኗን አስጠንቅቀዋል። አሁንም ብቸኛው መፍትሔ ምክንያታዊ የፖለቲካ ውይይት ብቻ እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተዋል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗