አሜሪካ በህወሓት ላይ ከፍተኛ ቁጣዋን ገለጸች‼️
አሜሪካ በህወሓት ላይ ከፍተኛ ቁጣዋን ገለጸች‼️ ተጨማሪ ኃይለኛ ማዕቀቦችን እንደምትጥልም ዝታለች! በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ዛሬ ባወጡት እጅግ ጠንካራ መግለጫ የህወሓት አመራሮች የጀመሩትን አዲስ እና መጠነ ሰፊ ጥቃት አጥብቀው ኮንነዋል። አምባሳደሩ የቡድኑን እርምጃ "ማሸነፍ የማይቻልበት እና ለህዝብ ምንም የማይፈይድ አደገኛ ውሳኔ" ሲሉ አጣጥለውታል። በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አደራዳሪነት በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር የተጀመረውን የሰላም ውይይት ወደ ጎን በመተው ህወሓት ዳግም ወደ ጦርነት ማምራቱ አሜሪካን ክፉኛ አሳዝኗል። ይህንኑ ተከትሎም ሌሎች ታጣቂ ቡድኖች ከዚህ እብደት እና የጥፋት ጦርነት እራሳቸውን እንዲያርቁ እና ከስህተቱ እንዲማሩ አምባሳደሩ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። በ2026 ዓመት መጀመሪያ ላይ በህወሓት…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗