የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-23 16:59:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን ጥቃት‼️ ዛሬ በረያ ኮረም ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የከባድ መሳሪያ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ። አንድ ቢኤም እና ተኮሾቹ ጉዳት አስተናግደዋል። ዛሬ በዛታ ግንባር፣ በአብአላ እና ጀመዶ መስመር ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት ያደረሰ ውጊያ ሲደረግ ውሏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]