የህወሓት ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ የአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጡት መግለጫ ማዘናቸውን ገልፀዋል።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-23 19:42:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህወሓት ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ የአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጡት መግለጫ ማዘናቸውን ገልፀዋል። ህወሃት የመቀሌ፣ የአክሱም እንዲሁም የሽሬ ኤርፖርት ጠባቂዎችን አፍኖ በመውሰድ በራሱ ታጣቂዎች መተካቱና የሰዎችን እንቅስቃሴ ማስተጓጎሉ ተገቢ አለመሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ባወጣው መግለጫ ህወሓትን ወቅሷል። አሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት በህወሓት ላይ ያቀረቡት ጠንከር ያለ ክስ ህወሓት ተቀባይነት እያጣ መሆኑን አመላካች መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]