🇺🇸🤝🇨🇳አሜሪካ የገቡት የቻይናው መሪ
🇺🇸🤝🇨🇳አሜሪካ የገቡት የቻይናው መሪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻይናውን አቻቸው ሺ ጂንፒንግን በዋሽንግተን በልዩ ሥነ-ሥርዓት ተቀብለዋቸዋል። እ.አ.አ ከ2015 ወዲህ ሺ ጂንፒንግ ወደ ዋሽንግተን ያደረጉት የመጀመሪያ ጉብኝት ሲሆን፣ በሦስት ቀናት ጉብኝታቸውም የንግድ ግንኙነትን፣ የታሪፍ ጉዳዮችን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤይ.አይ)፣ ታይዋንን እና በኢራን የሚካሄደውን ጦርነት ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሰንት በበኩላቸው፤ አሜሪካና ቻይና የንግድ ስምምነታቸውን እስከ ጥር ለማራዘም መስማማታቸውን አስታውቀዋል። ስምምነቱ በአንዳንድ የቻይና ምርቶች ላይ የአሜሪካ ታሪፍ እንዲቀንስ እና ቻይና በብርቅዬ ማዕድናት ላይ ያላትን ገደብ እንድታላላ የሚያደርግ መሆኑም ተመላክቷል። ሺ ጂንፒንግ በቻይና…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗