🇪🇹✈️ወደ ላሊበላ የሚደረግ ጉዞ በግዚያዊነት ታገደ❗️
🇪🇹✈️ወደ ላሊበላ የሚደረግ ጉዞ በግዚያዊነት ታገደ❗️ ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ የሚያደርገው በረራ ሙሉ ለሙሉ መቆሙ ታወቀ። ✈️ላሊበላ ዙሪያ ትናንት ጀምሮ የከባድ መሳሪያ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል። ይህንን ተከትሎ ከትናንት ጀምሮ ወደ ላሊበላ በረራ አለመደረጉን ከፍላይት ራዳር ለማረጋገጥ ተችሏል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗