ጭንቅላታቸው ተጣብቆ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተወለዱ ህፃናት፣ በአሜሪካን ሀገር በህክምና ተለያዩ

ZENA24NOWneutral2026-09-24 10:11:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጭንቅላታቸው ተጣብቆ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተወለዱ ህፃናት፣ በአሜሪካን ሀገር በህክምና ተለያዩ ሒያብ እና ውህብቶ ይባላሉ። የተወለዱት ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሆን፣ በተፈጥሮ ጭንቅላት ለጭንቅላት ተጣብቀው፣ ፊታቸው በተቃራኒ አቅጣጫ ዞሬው ነው የተወለዱት:: እነዚህ የሁለት ዓመት ህጻናት፣ ክራኒዮፓገስ በሚባለውና በዓለማችን እጅግ በጣም አልፎ አልፎ በ2.5 ሚሊዮን ልደት አንዴ ብቻ በሚከሰት ሁኔታ ጭንቅላታቸው ላይ ተጣብቀው ነበር የተወለዱት፡፡ ህጻናቱ የአንድ ዓመት ልጅ ሳሉ በጎ አድራጊ ድርጅቶች ባደረጉት ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ትብብር ወደ አሜሪካ ሚዙሪ ግዛት በሚገኘው የቅዱስ ሉዊስ የሕጻናት ሆስፒታል፣ለህክምና አቀኑ፡፡ ከአንድ ዓመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ከ30 በላይ የህክምና ባለሙያዎች ያቀፈው ቡድን ሌሊት ከቀን ሲያጠናና ሲዘጋጅ ቆይቶ፣ በቅርቡ ለ25 ሰዓታት የፈጀ እጅግ በጣም ውስብስብና ጥንቃቄ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]