"የህብረቱ መግለጫ ደርሶኛል" ህውሃት

WASULIFEneutral2026-09-24 10:52:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የህብረቱ መግለጫ ደርሶኛል" ህውሃት የአፍሪካ ህብረት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶሪያው ውል እና በሰሜን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ እየታየ ባለው አዲስ የውጥረት ማደግ፣ የውጊያዎች ማንሰራራት እና የህወሓት ኃይሎች የመቀሌ፣ አክሱምና ሽሬ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠራቸውን ተከተሎ ስጋታቸውን ገልጸዋል። ህብረቱ ሁሉም ወገኖች ከፍተኛ ትዕግስት እንዲያደርጉ፣ የተኩስ ማቆም እንዲያደርጉና በፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት ማዕቀፍ ውስጥ በቀጥታ ውይይት እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል። በሌላ በኩል ህውሃት የህብረቱ መግለጫ ደርሶኛል ካለ በኋላ በትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ስም በሰጠው ምላሽ፣ የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለማስፈጸም እና የፌደራል መንግስቱን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]